Content-Length: 101301 | pFad | https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8D%8D%E1%8C%A5%E1%8D%8D_%E1%89%B5%E1%88%8D

ውክፔዲያ - ጥፍጥፍ ትል Jump to content

ጥፍጥፍ ትል

ከውክፔዲያ
ፕላቲሄልሚንትስ
ጥፍጥፍ ትሎች

ጥፍጥፍ ትሎች ወይም “ፕላቲሄልሚንትስ” ሁለት ተመሳሳይ ክፋይ የሚወጣላቸው (bilaterian)፣ አንጓ አልባ (unsegmented) እና ለስላሳ አካል ያላቸው ኢደንደሴ (invertebrate) እንስሳት የሚገኙበት ክፍለሰፍን ነው። የመተንፈሻና የስርዐተ ዝውውር አካላት እጦት፣ ጥፍጥፍ ትሎችን በቀላል ንኝት አማካኝነት ወደ መላ አካላቸው ኦክሲጅን እንዲገባ፣ ካርቦንዳይ ኦክሳይድ ደግሞ እንዲወጣ በሚያስችላቸው አካልመጠንና ቅርፅ እንዲገደቡ ያደርጋቸዋል። [1]

  1. ^ Walker, J.C.; Anderson, D.T. (2001). "The Platyhelminthes". In Anderson, D.T. Invertebrate Zoology. Oxford University Press.








ApplySandwichStrip

pFad - (p)hone/(F)rame/(a)nonymizer/(d)eclutterfier!      Saves Data!


--- a PPN by Garber Painting Akron. With Image Size Reduction included!

Fetched URL: https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8D%8D%E1%8C%A5%E1%8D%8D_%E1%89%B5%E1%88%8D

Alternative Proxies:

Alternative Proxy

pFad Proxy

pFad v3 Proxy

pFad v4 Proxy